1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ በአፋር

ዓርብ፣ መስከረም 28 2008

በኢትዮጵያ ባለፈው ወር ብቻ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች በውኃ ዕጦት መጠቃታቸውን በተባበሩት መንግሥታት ሕፃናት አድን ድርጅት በእንግሊዘኛ ምኅፃሩ ዩኒሴፍ (UNICEF) ገልጧል።

https://p.dw.com/p/1GlbN
Äthiopien Bohrungen nach Wasser in Afar
ምስል DW/Getachew Tedla

[No title]

በተባበሩት መንግሥታት ሕፃናት አድን ድርጅት፤ ዩኒሴፍ በአፋር ክፍለ ሃገር በዶቢ ቀበሌ በድርቅ ለተጎዳው ጨዋማ አካባቢ የውኃ ፍለጋ ቁፋሮ በማኪያሄድ ላይ ነው። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አፋር ውስጥ ቁፋሮው የሚኪያሄድበት አካባቢን ጎብኝቷል። የቁፋሮ መሐንዲሶችን ፣ የአካባቢው ነዋሪዎችን እንዲሁም የውኃ ሀብት ሚንስቴር ዴዔታ አቶ ከበደ ኤርጳን በማነጋገርም ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ