1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ መግለጫ

ሐሙስ፣ ግንቦት 16 2010

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ዛሬ ለጋዜጠኖች በሰጡት መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ማምሻውን የርዋንዳን ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜን ተቀብለው እንደሚያስተናግዱ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/2yH5Y
Präsident Ruanda Paul Kagame
ምስል Imago/Zumapress/E. Contini

የውጭ ጉዳይ መ/ቤት መግለጫ

አቶ መለስ አለም እንዳሉት፣ ፖል ካጋሜ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚያስተናግዷቸው የመጀመሪያው የውጭ ሀገር መሪ  ናቸው። በውጭ ሀገር የነበሩ ዲፕሎማቶች እና አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት የተጠሩበትንም ምክንያታ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አክለው አስረድተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ