1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዐረጋውያን ጧሪ የግል ማኅበራት በድሬዳዋ፣

ሰኞ፣ መጋቢት 2 2005

ድሬ ዳዋ ውስጥ ፣ በሁለት አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበራት ፣ ጡረታ የወጡና ጧሪ ያጡ ዐረጋውያን እርዳታ በማግኘት ላይ መሆናቸው ተነገረ ። ዳዊትና አሠገደች በተባሉ ግለሰቦች የግል ጥረት የተቋቋሙትን የዐረጋውያን መጦሪያ በጎ አድራጎት ማኅበራት

https://p.dw.com/p/17vCO
ምስል DW

"ሄልፕ ዘ ኤጅድ" የተሰኘው ዓለም አቀፍ ድርጅት ይደጉማቸዋል። በሁለቱ በጎ አድራጎት ማኅበራት፣ በእያዳንዱ ከ 950 ያላነሱ ሰዎች ይጦራሉ። በተባባሪው ድርጅት ጋብዥነት በበጎ አድራጎት ማኅበራቱውጥ ክብካቤ የሚደረግላቸውን ዐረጋውያን ጎብኝተው ከተመለሱት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ