1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ ዘገባ

ረቡዕ፣ ግንቦት 3 1997

መንበሩ ዋሽንግተን የሚገኘው የዓለም ባንክ ሰሞኑን ያወጣው ዘገባ የሁለት መቶ ዘጠኝ ሀገሮች መንግሥታትን አስተዳደር መንሥዔ ያደረገ ነው።

https://p.dw.com/p/E0ek

የገበያ ኤኮኖሚን የሚያበረታታ ሁኔታ ባለባቸው፡ ንዑሱ ሙሥና በሚታይባቸው፡ እንዲሁም፡ የፍትሑ አውታራቸው ነፃ በሆነባቸው ሀገሮች ውስጥ ድህነትን ለመቀነስ የሚደረገው ጥረት አዎንታዊ ውጤት በማስገኘቱ ረገድ ሰፊ ድርሻ ያበረክታል፡ ይላል ዘገባው።