የዓለም ባንክ የልማት መርሀግብር

የዓለም ባንክ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ሀገራት ለመርዳት የሚያስችለው አዲስ የልማት መርሀግብር አወጣ። ባንኩ በዓለም ድህነት አንፃር የጀመረውን ዘመቻ ለማሳካት ከሚመለከታቸው ሀገራት ጋ ፣ ከኢትዮጵያ ጋ ጭምር ተባብሮ ይሰራል።

ስለአዲሱ የባንኩ የልማት መርሀግብር እና ስለተግባራዊነቱ የሚዘረዝረዉን ዘገባ ከድምፁ ያገኙታል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ተከታተሉን