1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ ድጋፍ ለኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ መስከረም 6 2008

ባንኩ እንዳስታወቀዉ ገንዘቡ ኢትዮጵያ የመሠረተ ልማት አዉታሮችን ለማስገንባት፤ ጤናን ለማስፋፋትና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ለምታደርገዉ ጥረት የሚዉል ነዉ

https://p.dw.com/p/1GYFG
ምስል AP

[No title]

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ከስድስት መቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ ሊያበድር ነዉ።ባንኩ እንዳስታወቀዉ ገንዘቡ ኢትዮጵያ የመሠረተ ልማት አዉታሮችን ለማስገንባት፤ ጤናን ለማስፋፋትና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ለምታደርገዉ ጥረት የሚዉል ነዉ።ባንኩ ባወጣዉ መግለጪያ እንዳስታወቀዉ ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምዕተ-ዓመቱን ግቦች ገቢር በማድረጉ ረገድ አበረታች ዉጤት አስመዝግባለች።የዋሽግተን ዲሲ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ