1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዋንጫ በአአ የኳስ አፍቃሪዎች እይታ

ዓርብ፣ ሰኔ 13 2006

ኀሙስ ሰኔ 5 ቀን በብራዚል በደመቀ ሥነ ሥርዓት የተጀመረው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፤ ሁለተኛ ሳምንቱን ጀምሯል። የሰሞኑን ውድድሮች ፤ በተለይም አፍሪቃን ወክለው የሚገኙት 5 ቡድኖች ያሳዩትን ጨዋታ ጥንካሬና ድክመት በተመለከተ ፣

https://p.dw.com/p/1CNHk
Jerome Boateng & Kevin-Prince Boateng
ምስል picture-alliance/dpa

የዋንጫ ባለቤት ማን ሊሆን እንደሚችል የተጠየቁ ኳስ አፍቃሪዎች በዶይቸ ቨለ ተጠይቀው ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል። ጨዋታዎቹ የሚታዩበት ጊዜ እጅግ ከመሸ በመሆኑ ለኢትዮጵያውያን ኳስ አፍቃሪዎች አመቺ አለመሆኑን የገለጡትን ተጠያቂዎች ያነጋገራቸው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ነው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ