1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2008

የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት የተባለው ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። እአአ ጥር 2000 ዓ,ም የተመሰረተው ይሄው ድርጅት ያካሄደው ጉባኤ መሪ ቃል፤

https://p.dw.com/p/1HNF3
Äthiopien Addis Abeba Debatte der Friedensinitiative
ምስል DW/G. T. Haile-Giorgis

ሰላም እና ዕርቅ ለሀገራችን ሁለንተናዊ ስኬት የሚል ነበር።በጉባኤው ከተለያዩ የሀገሪቱ ማህበረሰቦች የተውጣጡ እና ወደ 800 የሚሆኑ ግለሰቦች ተገኝተዋል። በጉባኤው ላይ የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ