1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የምግብ ድርጅት ዕርዳታ ለአፍሪቃ ቀንድ አገራት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 7 2000

የዓለም የምግብ ድርጅት ከመደበው ገንዘብ ውስጥ አንድ መቶ አስር ሚሊዮኑ የተያዘው የከፈ ሁኔታ ውስጥ ለወደቁት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ነው ።

https://p.dw.com/p/EwVh
በምስራቅ ኢትዮጵያ ድርቅ ያጠቃው አካባቢምስል AP

«ዕርዳታው አንድም ድርጅቱ በየሀገራቱ ለጀመራቸው ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ አለያም በምግብ ዋጋ መጨመር ምክንያት ክፉኛ የተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ለሚከፈቱ አዳዲስ መርሀብሮች ማካሄጃ የሚውል ነው »

በዓለም የምግብ ድርጅት የለንደን ተወካይና በለንደን የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መኮንን ሚስ ካሮላይን ሀርፎርድ