1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የሠራተኞች ቀን ክብረ-በዓልና የፋይናንስ ቀውስ በሠርቶ አደሮች ላይ ያስከተለው ችግር፣

ዓርብ፣ ሚያዝያ 23 2001

ዛሬ፣ የዓለም የሠርቶ አደሮች ቀን፣ በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። ዓለም- አቀፉ የፋይናንስ ቀውስ፣ በብዙ አገሮች የተለያዩ ኩባንያዎች ሠራተኞች ላይ ጨፍጋጋ ሁኔታ

https://p.dw.com/p/HiHh
በዓለም አቀፉ የሠርቶ አደሮች ቀን፣ ክብረ-በዓል፣ በበርሊን ከተማ የፖሊሶችና የቀኝ አክራሪ ሰልፈኞች ግጭት፣ምስል AP

ከማስከተልም በላይ ብዙዎች ከሥራ ገበታ እንዲሠናበቱ ሰበብ ሆኗል። በጀርመን ሀገር ፣ የሥራ አጮች ቁጥር እየናረ በመሄድ ላይ ሲሆን ፣ በዚህ ረገድ፣ የአንዲት ሠራተኛ ሴትና የአንድ ወጣት ባለሙያተኛ ዕጣ ፈንታ ይህን አጉልቶ ሳያስረዳ አይቀርም፣ ---ይልማ ኃ/ሚካኤል--

ተክሌ የኋላ፣