1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የረሃብ ሁኔታ ዘገባ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 4 2003

በዓለምአቀፍ ደረጃ የረሃብን ሁኔታ የዳሰሰ ዘገባ ኢትዮጵያ ከመጨረሻዎቹ አምሥት ሃገራት መካከል እንደምትገኝ አመለከተ።

https://p.dw.com/p/PeMQ
ምስል picture alliance/dpa

ዓለምአቀፉ የምግብ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ከመቶ የሚበልጡ አገሮችን ሁኔታ ከገመገመ በኋላ ባቀረበው ዘገባ እንደዘገበው ከነዚሁ 29ኙም በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ናቸው። 29ኙ ሃገራት ከሣሃራ በታች ባለው የአፍሪቃ ክፍልና በደቡባዊው እሢያ የሚገኙ ሲሆን የረሃቡ ሰለቦች ደግሞ ይበልጡን ጨቅላ ሕጻናት መሆናቸውም ተመልክቷል። እርግጥ ኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ ዓመታት ነጥቦችን በማስመዝገብ በጎ ለውጥ ማሳየት መቻሏም ተያይዞ መጠቀሱ አልቀረም። ዝርዝሩን ከዋሺንግተን ዲ.ሲ.

አበበ ፈለቀ

መሥፍን መኮንን

ተክሌ የኋላ