1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የኤድስ ቀን በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2008

የዓለም የኤድስ ቀን በመላዉ ዓለም ዛሬ ታስቦ ዋለ። ባለፉት ዓመታት በመላዉ ዓለም የ«ኤች አይ ቪ» ስርጭት ለመግታት የተደረገዉ ጥረት ለዉጥ እንዳሳየ ቢታመንም ፣ አሁንም ግን በሽታዉን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሥር ለማድረግ ብዙ መሥራት እንደሚጠበቅ በዘርፉ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች እያሳሰቡ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1HFPZ
HIV / Aids 2010 Solidarität
ምስል picture-alliance/dpa

ኢትዮጵያ ዉስጥ የ«ኤች አይ ቪ» ስርጭትን በተመለከተ የጥንቃቄ ጉድለት እየታየ መሆኑን በዚህ ላይ የሚሠራዉ የመቅድም ኢትዮጵያ ማኅበር መሥራችና ዳይሬክተር አቶ መንግሥቱ ዘመነ ገልፀዋል። የኤድስ አስተላላፊ ተሐዋሲ በደማቸዉ የሚገኝ ወገኖችም ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸዉም ተመልክቶአል። ዕለቱን በማስመልከት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በጉዳዩ ላይ የሚሠሩ የተለያዩ ወገኖችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ