1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የውኃ ቀን እና ኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2008

የዓለም የውኃ ቀን ዛሬ በመላ ዓለም ታስቦ ዋለ። ስለውኃ በአግባብ አጠቃቀም እና ስለሚሰጠው ተዛማጅ አገልግሎት ሕዝቦችን ግንዛቤ ለማስጨበጭ ሲባል የሚታሰበው ይኸው ዕለት ዘንድሮ ለ24ኛ ጊዜ ነው የታሰበው።

https://p.dw.com/p/1IHVk
Symbolbild Weltwassertag
ምስል Reuters/G. Granja

[No title]

ዕለቱን ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት የንፁሕ ውኃ አቅርቦትንና እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ለዓለም ህብረተሰብ ለማዳረስ ስለሚቻልበት ጉዳይ የተወያየ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል። ኢትዮጵያ በዚሁ አኳያ እያደረገችው ያለው እንቅስቃሴም በጉባዔው ተመክሮበታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ