1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የዲሞክራሲ አያያዝ መዳቢ ድርጅት የኢትዮጵያ ምልከታ 

ዓርብ፣ የካቲት 1 2011

መቀመጫዉን በዩናይትድ ስቴትስ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገዉ እና በዓለም ዴሞክራሲ እንዲገነባ ጥረት የሚያደርገዉ መንግስታዊ ያልሆነዉ ድርጅት «Fredom House» በዓለም ሃገራት የሚታየዉን የዲሞክራሲ አያያዝ ደረጃ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/3D1Bn
Logo Freedom House


መቀመጫዉን በዩናይትድ ስቴትስ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገዉ እና በዓለም ዴሞክራሲ እንዲገነባ ጥረት የሚያደርገዉ መንግስታዊ ያልሆነዉ ድርጅት «Fredom House» በዓለም ሃገራት የሚታየዉን የዲሞክራሲ አያያዝ ደረጃ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። የድርጅቱን ዘገባ  አስመልክቶ በ «Fredom House» የአፍሪቃ ክፍል ከፍተኛ መረሃ ግብር መኮንን የሆኑ አንድ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለ« DW» እንደተናገሩት ድርጅቱ በኢትዮጵያ ዉስጥ ላለዉ ለዉጥ እዉቅና መሰጠቱን ተናግረዉ ፤ አሁንም ግን ኢትዮጵያ የተቀመጠችበት ደረጃ አለመለወጡን ጠቁመዋል። ባለሞያዉን የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። 


መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ