1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የፕረስ ቀን በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 16 2011

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከታታይ (IOHR) ኢትዮጵያ በፕረስ ነጻነት ጥሩ መሻሻል አሳይታለች ሲል አድናቆቱን ገለጠ። የዓለም የፕረስ ቀን በሚቀጥለው ሳምንት ሚያዝያ 25 ቀን፤ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ሲካሄድም ተቋሙ በሥፍራው ተገኝቶ እንደሚሳተፍ ዐሳውቋል።

https://p.dw.com/p/3HMTY
Infografik Pressefreiheit 2019 EN

«ኢትዮጵያ በፕረስ ነጻነት ጥሩ መሻሻል አሳይታለች»

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከታታይ (IOHR) ኢትዮጵያ በፕረስ ነጻነት ጥሩ መሻሻል አሳይታለች ሲል አድናቆቱን ገለጠ። የዓለም የፕረስ ቀን በሚቀጥለው ሳምንት ሚያዝያ 25 ቀን፤ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ሲካሄድም ተቋሙ በሥፍራው ተገኝቶ እንደሚሳተፍ ዐሳውቋል። በሚቀጥለው ሳምንት በዓለም የፕረስ ቀን አዲስ አበባ በመገኘት የምትሳተፍ የአየርላንድ ጋዜጠኛን በማነጋገር ሃና ደምሴ ቀጣዩን ዘገባ ከለንደን አጠናቅራ ልካልናለች። አዲስ አበባ በሚካሄደው የዓለም የፕረስ ቀን ዶይቸ ቬለም በቦታው በመገኘት ተሳታፊ ይኾናል። 

ሃና ደምሴ

ማንተጋፍቶት ስለሺ