1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዕርቀ ሰላም ሀሳብ አራማጅ ስብሰባ በአዲስ አበባ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2003

አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ግጭቶች በሰላማዊ እና በሰለጠነ መፍትሄ ሊገኝላቸው ይገባል፤

https://p.dw.com/p/RH5l
ምስል picture alliance/dpa

በደል እና ቁርሾ ፤ ጠብ እና ጥላቻም በይቅርታ መታለፍ አለባቸው። ይህንን ያለው ትናንት በአዲስ አበባ ስብሰባ ያካሄደው የዓለም የዕርቅ እና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ላይ በርካታ ጥናቶች ቀርበዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ