የዘመን መለወጫ በዓል በአሜሪካ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:11
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:11 ደቂቃ
11.09.2017

ኢትዮጵያዊያን ለበዓሉ ለወገን፣ ዘመዶቻቸው ገንዘብ ልከዋል

በአሜሪካ የሚገኘው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ወደ ሀገር ልኮ ወገን፣ ዘመዶቹን በመርዳት የአዲስ ዓመት በዓልን ማክበሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዘግቧል፡፡

በአሜሪካ የሚገኘው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ወደ ሀገር ልኮ ወገን፣ ዘመዶቹን በመርዳት የአዲስ ዓመት በዓልን ማክበሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዘግቧል፡፡ ያነጋገራቸው ኢትዮጵያውያንም ይህንኑ እንዳደረጉ ገልጸውለታል፡፡ ኢትዮጵያውያን በዩናይትድ ስቴትስ አዲስ ዓመትን እንዴት እንደተቀበሉት እና እንዴትስ እያከበሩት እንደሚገኙ ያጠናቀረውን ዘገባ መስፈንጠሪያውን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ፡፡

መክብብ ሸዋ

ኂሩት መለሰ