1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘረኝነት ጥላቻ በፖላንድ 

ዓርብ፣ መስከረም 20 2009

ፖላንድ በሚገኙ ስደተኞች ላይ የዘረኝነትና የጥላቻ ጥቃት መድረሱን የሚያሳዩ መረጃዎች መገኘታቸዉን የተለያዩ ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን ጨምሮ መገናኛዎች መዘገባቸዉ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/2Qmob
Polen Warschau Stadtansicht Skyline
ምስል Fotolia/Artur Bogacki

 

በፖላንድ የሚገኘዉ በስደተኞች ላይ ስለሚደርስ ጥቃት ጥናት የሚያካሂድ አንድ ተቋም ይፋ እንዳደረገዉ በየሳምንቱ ከአምስት እስከ አስር የሚገመት ጥቃት ስደተኞች ላይ ይፈጸማል።  የዚህ ጥቃት ዋና ሰለባዎች ጥቁር አፍሪቃዉያን እና ከመካከለኛዉ ምሥራቅ መጥተዉ ኑሮአቸዉን በፖላንድ ያደረጉ መሆናቸዉ ነዉ የተመለከተዉ ።በፖላንድ እየታየ ስላለዉ የዉጭ ዜጎች ጥላቻ ዋርሶ የሚገኘዉ ዋርስዎ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘዉ ተባባሪ ዘጋቢያችን ስለሺ ይልማ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። 


ስለሺ ግርማ 
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ