1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘንባባ ዘይት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 2006

የዘንባባ ዘይት ወይም ፓልም ኦይል ለሰዉ ልጅ ጥቅም መዋል የጀመረዉ ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ። የተክል ዉጤት የሆነዉ ይህ ዘይት በምግብነቱ የሚጠቅሙ ንጥረነገሮች በተፈጥሮዉ የመያዙን ያህል፤ አዘዉትሮ መመገብም ሆነ መጠኑ ሲበዛ የጤና ጠንቅ የሚሆንበት ሁኔታም እንዳለ ይነገርለታል።

https://p.dw.com/p/1AL1S
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ