1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘንድሮው የበርሊን ማራቶን፣

ሰኞ፣ መስከረም 15 2004

ትናንት ፣ ከ 40 ሺ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት 38ኛው የበርሊን ማራቶን፣ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ሳይቀናው ቀርቷል።

https://p.dw.com/p/Rnm0
ምስል dapd

ኬንያውያኑ በየውድድሩ አሸናፊዎች ሲሆኑ፤ ፓትሪክ ማካዎም ለ 3 ዓመት በኃይሌ እጅ የነበረውን የማራቶን ክብረወሰን አሻሽሎታል።

በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኃ/ሚካኤል የሚከተለውን ልኮልናል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል፣

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ