1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘጠኝ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2007

ዘጠኝ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የጠሩትን ሰልፍ ተከትሎ የፓርቲው አባላት መታሰራቸው ከፖለቲካ ጥላቻ የመነጨ ነው ሲሉ የፓርቲዎቹ ትብብር ሊቀ መንበር ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1E5hb
ምስል DW

የመታሰር እጣ ገጥሟቸው የነበሩት ሊቀመንበሩ እና ከመታሰር ጎን መደብደባቸውንም የገለጹት ሌሎች የፓርቲዎቹ አባላት በእስር የቆዩበትን ጊዜ በከፍተኛ ወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎች በሚታሰሩበት ጨለማ እና እጅግ ቀዝቃዛ ቦታ ማሳለፋቸውን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ