1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዛምቢያዉ የምርጫ ፉክክር

ሰኞ፣ መስከረም 8 2004

በነገው ዕለት በዛምቢያ ምርጫ ይካሄዳል። ስድስት ጥምር ፓርቲዎች ባሉባት አገር፤ አዲስ ፕሬዘዳንታዊ፣ ምክር ቤታዊ እና አካባቢያዊ ምርጫ ይካሄዳል። የፖለቲካ ተንታኞች የነገውን ምርጫ፤ ታይቶ የማያውቅ ፉክክር የሚታይበት ምርጫ ብለውታል።

https://p.dw.com/p/Rmei
ምስል picture alliance/landov

በአገሪቷ ላይ በርካታ መዋለንዋይ የሚያፈሱ የቻይና ባለሀብቶችም፤ በምርጫው ዘመቻ ላይ አብይ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል። የዶይቸ ቬለ ዘጋቢ ካቲ ሲኮንቤ ከሉስካ የላከችውን ልደት አበበ እንደሚከተለው ታቀርበዋለች።


ካቲ ሲኮንቤ
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ