1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዛኻሮፍ ሽልማት ለሱዳናዊው ጠበቃ ተቀባይ

ሐሙስ፣ ኅዳር 26 2000

ሱዳንዊው ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሳልህ ማህሙድ ኦስማን የዘንድሮው የአውሮጳ ምክር ቤት በያመቱ የሚሰጠውን የዛኻሮፍ ሽልማት አገኙ። ሽልማቱን ኦስማን ከብዙ ዓመታት ወዲህ በሀገራቸው ለሚገኙ የሰብዓዊ መብት ረገጣ ሰለባዎች ለቆሙበት ተግባራቸው ለዚሁ ታዋቂ ሽልማት እንዳበቃቸው ምክር ቤቱ አስታውቋል። ኦስማን ሀምሳ ሺህ ዩሮ የያዘውን ሽልማት፡ የፊታችን ማክሰኞ ይቀበላሉ።

https://p.dw.com/p/E0a9
ሳልህ ማህሙድ ኦስማን
ሳልህ ማህሙድ ኦስማንምስል Europäisches Parlament