1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ ችግር

ሰኞ፣ መስከረም 28 2005

በኢትዮጵያ ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቀ የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ አሰራር ባለመኖሩ ችግሮች እየተስተዋሉ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመላክታል።

https://p.dw.com/p/16MWD
የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ ችግር

በኢትዮጵያ ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቀ የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ አሰራር ባለመኖሩ ችግሮች እየተስተዋሉ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመላክታል። በቅርቡ አምባሳደርን ጨምሮ በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች እና የአዳማ ከተማ ላይ የታዩት የጎርፍ አደጋዎች የዚሁ ችግር አካል መሆናቸውም ተገልፃል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ልኮልናል።

ዮሓንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ