1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባትና ሥራው የሚታሰብበት ዘመን፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 2001

100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው።

https://p.dw.com/p/GTD7
ቻርለስ ዳርዊን፣ምስል picture-alliance/KPA/TopFoto