1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን የየመንን ተፋላሚዎችን ለውይይት ጋብዛለች

ረቡዕ፣ ግንቦት 9 2009

የየመኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ቢን ዳግኸር ትላንት በበርሊን ባደረጉት ጉብኝት ከጀርመን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተነጋግረዋል፡፡ ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዚግማር ጋብሪየል ጋርም መክረዋል፡፡

https://p.dw.com/p/2d8TC
UN Geberkonferenz Jemen in Genf Ahmed Obeid bin Dagh
ምስል picture-alliance/AP Photo/V. Flauraud

Q&A - Yemen PM meeting with Sigmar Gabriel - MP3-Stereo

ዳግኸር በተለይ ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዚግማር ጋብሪየል ጋር ባደረጉት ውይይት የመንን የሚያወድመውን ጦርነት በሰላም ማቆም ስለሚቻልበት ስልት መክረዋል፡፡ ጀርመን የየመን ተፋላሚዎችን ለመሸምገል በሚደረገው ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ዕርዳታ እንደምታደርግ የጀርመኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዉይይቱ ወቅት ቃል ገብተዋል፡፡ የየመኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ከጀርመን ባለስልጣናት ጋር ስላደረጉት ውይይት የበርሊን ወኪላችንን ይልማ ኃይለሚካኤል በስልክ ማብራሪያ ሰጥቶናል፡፡ ዝርዝሩን የድምጽ መስፈንጠሪያውን በመጫን ያድምጡ፡፡


ይልማ ኃይለሚካኤል

 

ተስፋለም ወልደየስ

ነጋሽ መሐመድ