1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን መንግሥትና አል-ቃኢዳ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 28 2002

የየመን መንግሥት ከትናንት ጀምሮ አል-ቃዲ መሽጎባቸዋል ወደተባሉት አከባቢዎች በሺሕ የሚቆጠሩ ወታደሮቹን አዝምቷል

https://p.dw.com/p/LMXi
የየመን ጦርምስል AP

የየመን መንግሥት ጦር የአል-ቃኢዳ ታጣቂዎች መሽገዉበታል በተባሉ በሰወስት ክፍለ-ሐገራት ጥቃት መጀመሩ ተዘገበ።በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ከዩናይትድ ስቴትስና ከብሪታንያ ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚደረግለት ማረጋገጪያ ያገኘዉ የየመን መንግሥት ከትናንት ጀምሮ አል-ቃዲ መሽጎባቸዋል ወደተባሉት አከባቢዎች በሺሕ የሚቆጠሩ ወታደሮቹን አዝምቷል።አንዳድ የየመን ዜጎችና የፖቲካ ተንታኞች ግን ዘመቻዉ የአፍቃኒስታንና የፓኪስታንን አይነት አፀፋ እንዳያስከትል ያስጠነቅቃሉ። የጂዳዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ጉዳዩን ተከታትሎታል።

Nebyu sirak

Negash Mohammed

Shewaye Legesse