1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን ቀዉስና የጸጥታዉ ምክር ቤት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 12 2003

በጀርመን መንግስት አሳሳቢነት በየመን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዝግ የመከረዉ በተመድ የጸጥታዉ ምክር ቤት፤

https://p.dw.com/p/RJKA
ምስል picture alliance / dpa

በአገሪቱ የተፈጠረዉ አለመረጋጋትና ነዉጥ ከቁጥጥር ቁጭ እንዳይወጣ፤ ተቃዋሚዎችና የየመን መንግስት ችግሩን ለመፍታት እንዲጥሩ አሳሰበ። አስራ አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታዉ ምክር ቤት የጋራ የአቋም መግለጫ ለማዉጣት ከስምምነት ባይደርስም ቀዉሱን ለማረጋጋት በባህረ ሰላጤዉ ሀገራት የቀረበዉን የሽምግልና ሚና እንደሚደግፍ አመልክቷል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

መስፍን መኮንን