የየመን ተቃውሞ እና የሴቶች ሚና2 ሰኔ 2003ሐሙስ፣ ሰኔ 2 2003በእጅ ቦምብ ፍንዳታ የተጎዱት የየመን ፕሬዚደንት አብዱላ ሳሌህ ለህክምና ከጥቂት ቀናት ወዲህ ሳውዲ ዐረቢያ ይገኛሉ፤https://p.dw.com/p/RShXምስል dapdማስታወቂያያም ቢሆን ግን በሀገራቸው ባንድ በኩል ሰላማዊው የተቃውሞ ሰልፍ፣ በሌላ ወገን ደግሞ በጦር ኃይሉ እና በተቃዋሚ የጎሳ ታጋዮች መካከል የሚካሄደው የኃይል ተግባር አሁንም እንደቀጠለ ነው። ይህ ያላስደሰተቻው የእስልምና ሀይማኖት ከፍተኛ ተጽዕኖ ያረፈባት የየመን ሴቶች ታድያ በኃይሉ ተግባር እና በተፈጠረው ቀውስ አንጻር አሁን ድምጻቸውን ማሰማት ጀምረዋል። ማርቲን ዱርም አርያም ተክሌ