1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን ወቅታዊ ይዞታ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003

ሊቢያ ፤ ሶሪያና የመን ፤ የህዝቡ የለውጥ ፍላጎትና የገዥዎቹ ሥልጣንን የሙጥኝ ማለት ፣ ከሞላ ጎደል በየዕለቱ የሰው ነፍስ በማስገበር ላይ ነው። በየመን ከ 32 ዓመት በላይ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን አሊ አብደላ ሳሌህ የሚቃወሙት ወገኞች እየተጠናከረ ነው የመጣው።

https://p.dw.com/p/RK85
ምስል picture alliance / dpa

ለውዝግቡ ባስቸኳይ የፖለቲካ መፍትኄ ካልተፈለገለት መዘዙ ለብዙዎች ጭምር ይተርፋል እየተባለ ነው። የየመን ውሎ ፣ዛሬ ምን ይመስላል ?

በጂዳ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ፤ ነቢዩ ሲራክን አነገግረናል።

ነቢዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ