1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን ጉዳይ ጉባኤ በለንደን

ረቡዕ፣ ጥር 19 2002

ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ሚልባንድ በሚመሩት ጉባኤ ላይ ከሃያ የሚበልጡ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችና ባለሥልጣናት ተካፍለዋል

https://p.dw.com/p/LiCx
የየመንና የአሜሪካ ዉ ጉ ሚንስትሮችምስል AP

የየመን መንግሥት በግዛቱ በመሸጉ የአለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት የአል-ቃኢዳ አባላት ላይ ለከፈተዉ ዉጊያ አለም አቀፍ ድጋፍ የሚያሰባስብ ጉባኤ ዛሬ ለንደን ዉስጥ ተጀምሯል።የብሪታንያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ሚልባንድ በሚመሩት ጉባኤ ላይ ከሃያ የሚበልጡ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችና ባለሥልጣናት ተካፍለዋል።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

Dilnessa Getaneh

Negash Mohammed

Tekle Yewhala