1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩሮ ዕጣ ፈንታ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003

የበጀት ጉድለት ባጋጥማቸውና የብድር እዳ በተቆለለባቸው የዩሮ ቀጣና አባል ሀገራት ምክንያት የጋራው መገበያያ ገንዘብ ዩሮ ዕጣ ፈንታ እያነገገረ ነው ። በዚህና ተያያዥ ችግሮች ላይም የቀጣናው አባል ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች ከትናንት በስተያና እና ትናንት ተሠብስበው ተወያይተዋል ።

https://p.dw.com/p/RZcm
ምስል AP

የፊታችን አርብ ደግሞ የዩሮ ቀጣና አባል ሀገራት መሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ያካሂዳሉ ተብሎ ይጠበቃል ። ዩሮን ያሰጋው ችግርና ፣ ችግሩን ለመወጣት የተያዙት ጥረቶች በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ ? ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጠን የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ መሰመር ላይ ነው ። ገበያው በአጠቃላይ አሁን ችግሩ ምን ያህል አሳሳቢ ነው ?

ንጉሴ ገበያው

ሂሩት መለስ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ