1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩሮ ዞን የቀዉስ ዓመት

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 4 2004

በያዝነዉ የአዉሮጳዉያን 2011ዓ,ም የ17 አዉሮጳዉያን አገሮች የጋራ ሸርፍ በሆነዉ የዩሮ ዞን ቀዉስ የጠናበት ዓመት ነዉ።

https://p.dw.com/p/13SmV
ምስል dapd

የአዉሮጳ ኅብረትም የ27ቱን መንግስታት ኅብረት ከመሠረተ ወዲህ እንዲህ ያለ ፈታኝ ሁኔታ ገጥሞት እንደማያዉቅ ይነገራል። ለችፍሩ መፍትሄ ለመፈለግም የኅብረቱ መሪዎች ጥረት ቀጥለዋል። ከኤኮኖሚዉ ዓለም የዩሮ ዞን የቀዉስ ዓመት ሲል ሊገባደድ የሁለት ሳምንት እድሜ የቀረዉን የዘንድሮዉን የአዉሮጳዉያን ዓመት ሁኔታ ይቃኛል።

መስፍን መኮንን

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ