1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ ውሳኔ

ረቡዕ፣ መስከረም 4 2009

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ይፈፀማል ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ አዲስ ረቆቅ ውሳኔ አሳለፈ።

https://p.dw.com/p/1K25X
USA Außenpolitik
ምስል Fotolia/mucft

[No title]

የአፍሪቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ-መንበርን ያካተተው የሶስት የኮንግረስ አባላት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ይወስዳል ያለውን አሰቃቂ እርምጃ ኮንኗል። የኢትዮጵያ መንግስት የፈጸማቸው ግድያዎች እና የኃይል እርምጃዎች በዓለም አቀፍ ገለልተኛ ወገን እንዲጣራም ጠይቋል።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ