1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስ የሐይማኖት ጉዳይ ዘገባ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 17 2002

ዘገባዉ ዩናይትድ ስቴትስ ከዚሕ ቀደምም በተለያዩ መስኮች የምትወቅሳቸዉን እንደ ቻይና፥ ሰሜን ኮሪያ፥ ሱዳንና ኤርትራ የመሳሰሉትን ሐገራት መንግሥታት የሐይማኖት ነፃነትም አያከብሩም ---

https://p.dw.com/p/KGnr
ምስል AP Graphic / DW-Fotomontage

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት «የአለም የሐይማኖት ነፃነት» ያለዉን አመታዉ ዘገባ የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ትናንት ይፋ አደረገ።ዘገባዉ ዩናይትድ ስቴትስ ከዚሕ ቀደምም በተለያዩ መስኮች የምትወቅሳቸዉን እንደ ቻይና፥ ሰሜን ኮሪያ፥ ሱዳንና ኤርትራ የመሳሰሉትን ሐገራት መንግሥታት የሐይማኖት ነፃነትም አያከብሩም በማለት ወቅሷቸዋል።

አበበ ፈለቀ/ነጋሽ መሐመድ/አርያም ተክሌ