1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ ርዳታ ለሶማልያ

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001

ዩኤስ አሜሪካ ከሙስሊም አክራሪዎቹ የአል ሸባብ ሚሊሺያዎች ጥቃት ለተጠናከረባት ለሶማልያ የሽግግር መንግስት የጦር መሳሪያ ርዳታ እንደምታቀርብ አስታወቀች።

https://p.dw.com/p/Ic2F
ምስል AP

ከዚህ በተጨማሪም፡ ለሽግግሩ መንግስት ጸጥታ ኃይላት በጅቡቲ በህቡዕ ስልጠና መስጠት ሳትጀምር እንዳልቀረችም እየተሰማ ነው። ይህ ርዳታ ደካማውን በጣም አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ መቅረቡ ለሽግግሩ መንግስት እጅግ ጠቃሚ እንደሚሆን ተገምቶዋል።

AA/RTR/DW