1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ እና የአፍሪቃ ሀገራት ትብብር

ሐሙስ፣ ሰኔ 25 2007

የየዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሀገሩ ከሰሀራ በስተደቡብ ካሉ አፍሪቃውያት ሀገራት ጋር በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና በፀጥታ ጉዳዮች ላይ ስለሚያደርገው ትብብር ትናንት ከጋዜጠኞች ጋር የቪድዮ ውይይት አካሄደ። የቪድዮ ውይይቱን የመሩት የአፍሪቃ ጉዳዮች ክፍል ምክትል ሚንስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ነበሩ።

https://p.dw.com/p/1FrnA
USA-Afrika-Gipfel 2014
ምስል DW/S. Broll

[No title]

ግሪንፊልድ በውይይቱ ወቅት ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በዚሁ የቪድዮ ውይይት ላይ የዩኤስ አሜሪካ የአፍሪቃ እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል ዴቪድ ሮድሪጌዝም ተሳታፊ ነበሩ። በቪዲዮ ዉይይቱ ላይ የተገኘው የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ