1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ የጤና ዋስትና ማሽሻያ ህግ እና የኢትዮጵያውያን አስተያየት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 2002

የዩ ኤስ አሜሪካ የህግ መምሪያ ምክር ቤት ከአንድ ዓመት ክርክር በኋላ ትናንት ያጸደቀው የጤና ዋስትና ማሻሻያው ህግ ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኝላቸው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገለጹ።

https://p.dw.com/p/MZuT
ምስል BilderBox

ወኪላችን አበበ ፈለቀ ያነጋጋራቸው ኢትዮጵያውኑ እንዳስረዱት፡ የ219 እንደራሴዎች የድጋፍ ድምፅ ያገኘው ህግ መጽደቅ የጤና ዋስትናን አቅርቦት በማስፋት፡ ከአንድ የጤና መድን ድርጅት ጋር ቅድመ ሁኔታ ያልታከለበት ውል መዋዋልን ቀላሉ ያደርጋል።

አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ