1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የይቅርታ ባህል

ሐሙስ፣ የካቲት 10 2003

ከአገራችን ባህል አኳያ በዳይና ተበዳይ ይቅር መባባል ይቅርታን መቀበል መስጠት የተለመደ ጥንታዊ ባህላችን ነዉ። ተበዳይ ለዘለቄታ አብሮ ለመኖር ቂም በቀልን ትቶ በዳይን ይቅር ብሎ በሽምግልና ችግርንም መፍታት ለአገር ልማት በጋራ ለመኖር እና ለመስራት ታላቅ መፍትሄ መሆኑ የሚታወቅ ነዉ።

https://p.dw.com/p/R1nc
ምስል picture-alliance/ dpa

እንደዉም ይቅርታ ማድረግ ባህላችን ከመሆኑ አኳያ የኢትዮጽያ ህዝብ መሃሪ ነዉ የሚባል አነጋገርም አለ። ባህላዊዉ የይቅርታና የአርቅ ስነ-ስርአት በአገራችን ጥንታዊ መነሻና መሰረት ያለዉ የማይደፈር ብሄራዊ ስሜት ያለዉ የሽማግሌዎች የአገር ድምጽ መሆኑን የዛሪዉ እንግዳችን ሰፊ ማብራሪ ይሰጡናል: ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ