1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዮርዳኖሱ ንጉሥ ዲስኩር በአውሮፓ ፓርላማ

ረቡዕ፣ መጋቢት 2 2007

የዮርዳኖስ ንጉሥ ዳግማዊ አብዱላኽ ፣ በሽትራስቡርግ ከተማ በመገኘት ለአውሮፓ ፓርላማ ንግግር አሰምተዋል። ዮርዳኖስ፤ ራሱን IS ወይም ISIS እያለ የሚጠራውን አክራሪና አሸባሪ ቡድን ለመውጋት ፤ ከዓለም አቀፉ ጥምረት ጋር በመቀላቀል ድርሻዋን

https://p.dw.com/p/1EoqU
ምስል Reuters/G. Cameron

በመወጣት ላይ የምትገኝ ሀገር ናት። በተለይ ፣ የአየር ኃይሏ ባልደረባ የነበውን አብራሪ ፤ አክራሪው ቡድን በሚያሠቅቅ ሁኔታ፤ በቁሙ በእሳት አቃጥሎ ከገደለው ወዲህ፤ ዮርዳኖስ የከፈተችውን ጦርነት ይበልጥ አጠናክራ መቀጠሏ ነው የተነገረው።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ