1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደርበን ጉባኤና የገንዘብ ጥያቄዉ ጥርጣሬ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 6 2004

ተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ተከታታይ ጉባኤ ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ አስቸጋሪ በተባሉ ነጥቦች ጊዜ ወስዶ በመወያየት መንግስታት ወደስምምነት መድረሳቸዉ ጉባኤዉን ዉጤታማ አስብሎታል።

https://p.dw.com/p/13UXG
የደርበን ጉባኤ ፍጻሜምስል picture-alliance/dpa

 እንዲያም ሆኖ በአየር ንብረት ለዉጥ መዘዝ የተጎዱ አገሮች ከችግሩን ለመቋቋም እንዲሰጣቸዉ የተወሰነዉ ገንዘብ መዘግየቱ ትችት አስከትሏል። ለችግሩ ተጋላጮች የገንዘብ ድጋፍ መሰጠቱ ተገቢ ነዉ የምትለዉ ደቡብ አፍሪቃዊት ጋዜጠኛ ጃነስ ዊንተር አፍሪቃ የተወከለችዉ በኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆኑን ተችታ ዘለግ ያለ መጣጥፍ አስነብባለች። ሸዋዬ ለገሠ ጃኒስ ዊንተርን አነጋግራ ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ