1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሰሜን ሱዳን ድርድር

ረቡዕ፣ ጥር 23 2004

ደቡብ ሱዳንና ሱዳን የነዳጅ ዘይትን በሚመለከት በልዕካኖቻቸዉ አማካኝነት የጀመሩት ድርድር ከአንድ ወር በላይ ሆኖትም ቀጥሏል።

https://p.dw.com/p/13uSU
የሱዳን የነዳጅ ዘይትምስል picture alliance / Tong jiang - Imaginechina

በሁለቱ ወገኖች መካከል ከነዳጅ ለሚገኘዉ ጥቅም የተካረረዉን ፍጥጫ ለማርገብ ከገላጋይ ወገን የመግባቢያ ሰነድ እንዲፈርሙ ጥሪ ቀርቧል። ደቡብ ሱዳን ሰሜኑን ነዳጅ የጫኑ መርከቦችን በማገት ትከሳለች፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ የሁለቱንም ወገን አስተያየት አካቷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ