1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ሕዝበ ዉሳኔና የአፍሪቃ ሕብረት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 21 2001

አንድ የሕብረቱ ባለሥልጣን እንዳሉት የሚፈራዉን ግጭትና ሁከት ለመከላከል ባካባቢዉ የዉጪ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት ማስፈር ይጠቅም ይሆናል።

https://p.dw.com/p/JIu3

በመጪዉ የአዉሮጳዉያኑ አመት ሁለት አስራ-አንድ ደቡብ ሱዳን ዉስጥ የሚደረገዉ ሕዝበ-ዉሳኔ ወይም ሪፈረንደም ግጭትና ሁከት ሊያስከትል እንደሚችል የአፍሪቃ ሕብረት አስጠነቀቀ።አንድ የሕብረቱ ባለሥልጣን እንዳሉት የሚፈራዉን ግጭትና ሁከት ለመከላከል ባካባቢዉ የዉጪ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት ማስፈር ይጠቅም ይሆናል።ታደሰ እንግዳዉ ከአዲስ አበባ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳው /ነጋሸ መሀመድ

ሒሩት መለሰ