1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እና የደቡብ ሱዳን ሬፈረንደም

ማክሰኞ፣ ጥር 3 2003

ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ እንደታቀደለት እስከ ቅዳሜ ድረስ ይቀጥላል።

https://p.dw.com/p/Qq0d
ምስል DW/Shinger

የኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ህብረት የደቡብ ሱዳን ልዑክ አሮፕ ዳይናኮል ከዶይቸ ቬለ ጋ ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፡ በኢትዮጵያ የሚገኙት ወደ አስር ሲህ የሚጠጉ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ በተከፈቱ ሶስት የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመሄድ በህዝበ ውሳኔው ተሳትፈዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ