1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ድርድርና ኢጋድ

ዓርብ፣ ጥቅምት 21 2007

የኢጋድ አደራዳሪዎች ኬንያዊዉ ጄኔራል ላዛሮ እና ኢትዮጳዊዉ አምባሳደር ስዩም መስፍን በጋራ በሰጡት መግለጫ ለደቡብ ሱዳን ጦርነት መቀጠል የሁለቱንም ተፋላሚ ሐይላት መሪዎች ወቅሰዋል።

https://p.dw.com/p/1DfGR
ምስል DW

የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሐይላት ከዚሕ ቀደም ያደረጉትን ስምምነት አክብረዉ ጦርነቱን በድርድር እንዲፈቱ የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አደራዳሪዎች በድጋሚ ጠየቁ።የኢጋድ አደራዳሪዎች ኬንያዊዉ ጄኔራል ላዛሮ እና ኢትዮጳዊዉ አምባሳደር ስዩም መስፍን በጋራ በሰጡት መግለጫ ለደቡብ ሱዳን ጦርነት መቀጠል የሁለቱንም ተፋላሚ ሐይላት መሪዎች ወቅሰዋል።አደራዳሪዎቹ አዲስ አባባ ዉስጥ መግለጫ የሰጡት ሁለቱን ወገኖች ለማደራደር ባሕር ዳር ዉስጥ የሁለት ሳምንት ዉይይት ከተደረገ በኋላ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ