1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን እና የቻይና ግንኙነት

ቅዳሜ፣ የካቲት 5 2003

ቻይና የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር በየምታካሂደውን ጥቃት እንድታበቃ አንዳችም ቅድመ ግዴታ ሳታሳርፍ በዚችው ሀገር ነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪ ውስጥ ገንዘቧን የምታሰራበት ፖሊሲዋ ከያግጣጫው ብዙ ትችት እየተሰነዘረበት ነው።

https://p.dw.com/p/R0KB
ምስል DW

በሌላ ሀገር ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንደማትገባ ሁሌ በመደጋገም የምትከራከረዋ ቻይና በቅርቡ ከሱዳን ተገንጥሎ ነጻ መንግስት ከሚያቋቁመው ደቡብ ሱዳን ጋ በሚኖራት ግንኙነት ላይ ይኸው ፖሊሲዋ የሚኖረው ተጽዕኖ ይኖር ይሆን?

አርያም ተክሌ

መስፍን መኮንን