1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ውዝግብና ሽምግልናው

ሐሙስ፣ ጥቅምት 27 2007

የምሥራቅ አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራት ፤ የኢትዮጵያ ኬንያና ዩጋንዳ መሪዎች፤ 11 ወራት በእርስ በርስ ጦርነት ላይ የሚገኙትን የደቡብ ሱዳን ተቃናቃኝ መሪዎች ለመሸምገል ዛሬም አዲስ አበባ ውስጥ ጉባዔ አካሂደዋል።

https://p.dw.com/p/1DiZ8
Süd Sudan Gipfel im Präsidentenpalast von Addis Abeba
ምስል Yohannes G/Eziabhare

እስካሁን እልባት ስልለተደረገለት የዕርቀ ሰላም ጉባዔና ከዛሬው ስብሰባ ምን እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ