1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ውዝግብ እና የኢጋድ ስብሰባ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 3 2006

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ፣ «ኢጋድ» አባል ሀገራት ሚንስትሮች የሱዳንን ውዝግብ ማብቃት ስለሚቻልበት ጉዳይ ዛሬ በአዲስ አበባ ምክክር አካሄዱ። የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች መሪዎች ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር

https://p.dw.com/p/1CFZ2
IGAD Logo

እና ሪየክ ማቸር ዛሬ በአዲስ አበባ ፊት ለፊት ተገናኝተው ሀሳብ ከመለዋወጣቸው ቀደም ሲል የተካሄደው የ«ኢጋድ» ሚንስትሮች ስብሰባ ተቀናቃኞቹን ወገኖች ለማስማማት የተጀመረው ውይይት በዚያው በአዲስ አበባ እንደሚቀጥል አመልክቶዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ