1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ድርድር መቋረጥ

ረቡዕ፣ የካቲት 26 2006

በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የሚካሄደዉ የሰላም ድርድር ለጊዜዉ መቋረጡ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/1BKkX
ምስል picture-alliance/dpa

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት በእንግሊዝና ምህፃሩ IGAD ዋና አደራዳሪ አምባሳደር ስዩም መስፍን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ድርድሩ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት መቋረጡን አመልክተዋል። ድርድሩ ለጊዜዉ የተቋረጠዉም ችግሩን ለመፍታትም ሁሉን ወገን ባቀፈ መልኩ የተሰናዳዉን የመግባቢያ ሰነድ በየወገናቸዉ ከኅብረተሰቡ ጋ እንዲመክሩበት ለማድረግ እንደሆነም ተገልጿል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ