1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

   የደቡብ አፍሪቃ የሥራ አጥ ቁጥር ማሻቀብ

ረቡዕ፣ ኅዳር 14 2009

ደቡብ አፍሪቃ በየዓመቱ ለ300 ሺሕ ዜጎችዋ አዳዲስ የሥራ ዕድል ካልፈጠረች ሥራ አጥነት የሐገሪቱን የምጣኔ ሐብት ዕድገት ሊያናጋዉ ይችላል።

https://p.dw.com/p/2T7yA
Südafrika Kohlekraftwerk
ምስል Getty Images/AFP/M. Safodien

(Beri.J.Burg) Südafrika-Arbeitlos - MP3-Stereo

  የደቡብ አፍሪቃ ሥራ አጦች ቁጥር አለቅጥ ማሻቀቡን የሐገሪቱ ባለሥልጣናት እና ጉዳዩን የሚያጠኑ ባለሙያዎች አስታወቁ።የሥራ አጡ ቁጥር ከ13 ዓመት ወዲሕ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ አሻቅቧል።የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች እንደሚሉት ደቡብ አፍሪቃ በየዓመቱ ለ300 ሺሕ ዜጎችዋ አዳዲስ የሥራ ዕድል ካልፈጠረች ሥራ አጥነት የሐገሪቱን የምጣኔ ሐብት ዕድገት ሊያናጋዉ ይችላል። 

መላኩ አየለ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ